በደቡብ አፍሪካ ከሚገኝ አንድ የማዕድን ማውጪያ ጉድጓድ ውስጥ 60 አስከሬኖችን ማውጣቱን የሀገሪቱ ፖሊስ ዛሬ አስታውቋል። ሕገ ወጥ ያላቸውን ማዕድን ቆፋሪዎች 2.6 ኪ ሜ ከሚረዝመው ጉድጓድ ለማውጣት ...
በሞዛምቢክ በተካሄደው አጨቃጫቂና የሰው ሕይወት በጠፋበት ምርጫ አሸናፊ የሆኑት ዳንኤል ቻፖ ዛሬ ቃለ መሃላ ፈጽመዋል። ሃገሪቱን አንድ ለማድረግ እንደሚሰሩ ቻፖ ተናግረዋል። ቃለ መሃላው በከፍተኛ ...
ሃገሪቱን በወታደራዊ አዋጅ ለማስተዳደር ሞክረው ያልተሳካላቸውና ክስም የቀረበባቸው የደቡብ ኮሪያው ፕሬዝደንት ዩን ሱክ ዩል ዛሬ በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተነግሯል። ዩል ለ10 ሰዓታት ያህል በሃገሪቱ ...
"ለመዳን ከቆረጡና ተገቢውን ርዳታ ካገኙ ከችግሩ መውጣት ይችላሉ፤" ያሉን፣ በቅዱስ ጳውሎስ ሜዲካል ኮሌጅ ሥር በሚገኘው የሱስ ማገገሚያ ማዕከል የሥነ አእምሮ ጤና ባለሞያ እና በሆስፒታሉ የአእምሮ ...
"እጅግ ከፍተኛ" የሰውነት ክብደት፣ ሊያስከትላቸው የሚችላቸው ልዩ ልዩ የጤና ጠንቆች እንዳሉ ይታመናል። በሕክምናው ዓለም የእንግሊዘኛው አጠራር ‘ኦቤሲቲ’ በመባል የሚታወቀውን ይህን ‘እጅግ ከፍተኛ ...
ተመራጩ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ፣ በምርጫ ዘመቻዎቻቸው ወቅት በእርሳቸው የአስተዳደር ዘመን ሊፈጽሙ ያሰቧቸውን በርካታ የሀገር ውስጥም ኾነ የውጪ ፖሊሲ ጉዳዮችን በምርጫ ዘመቻቸው ወቅት ሲያተዋውቁ ...
ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ከስልጣን ጊዜያቸው ማብቂያ አንድ ሳምንት አስቀድሞ ትላንት ሰኞ ባሰሙት ንግግር የተመሩበትን የውጭ ፖሊሲ መርህ ዘርዝረዋል። አገሪቱን ወደ ፍጹም አዲስ ወደ ሆነ አቅጣጫ ...
በኢትዮጵያ በሱስ እና ተያያዥ ችግሮች የሚጠቁ ወጣቶች ቁጥር እጅግ ከፍተኛ ቢኾንም፣ ከሱስ ለማገገም የሚረዱ ተቋማት ግን በስፋት አለመኖራቸውን ባለሞያዎች ይገልጻሉ። ይኹን እንጂ፣ በቅዱስ ጳውሎስ ...
More than two dozen men have been rescued from an abandoned illegal gold mine in Stilfontein, after a group representing them ...
በአፋር ክልል ዐዋሽ ፈንታሌ ዶፋን ተራራ አካባቢ በተደጋጋሚ እየተከሰተ በሚገኘው ርዕደ መሬት፣ በቀጥታ የአደጋ ተጋላጭ በሚል ከተለዩ ቀበሌዎች እስከ አኹን 54 ሺሕ ሰዎች ቀዬአቸውን ለቀው እንዲወጡ ...