በደቡብ አፍሪካ ከሚገኝ አንድ የማዕድን ማውጪያ ጉድጓድ ውስጥ 60 አስከሬኖችን ማውጣቱን የሀገሪቱ ፖሊስ ዛሬ አስታውቋል። ሕገ ወጥ ያላቸውን ማዕድን ቆፋሪዎች 2.6 ኪ ሜ ከሚረዝመው ጉድጓድ ለማውጣት ...
በሞዛምቢክ በተካሄደው አጨቃጫቂና የሰው ሕይወት በጠፋበት ምርጫ አሸናፊ የሆኑት ዳንኤል ቻፖ ዛሬ ቃለ መሃላ ፈጽመዋል። ሃገሪቱን አንድ ለማድረግ እንደሚሰሩ ቻፖ ተናግረዋል። ቃለ መሃላው በከፍተኛ ...
ሃገሪቱን በወታደራዊ አዋጅ ለማስተዳደር ሞክረው ያልተሳካላቸውና ክስም የቀረበባቸው የደቡብ ኮሪያው ፕሬዝደንት ዩን ሱክ ዩል ዛሬ በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተነግሯል። ዩል ለ10 ሰዓታት ያህል በሃገሪቱ ...
በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን መተሐራ ከተማ በተደጋጋሚ እየተከሰተ ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ እንዳሰጋቸው ነዋሪዎች ገለጹ። ትላንት ማምሻውን የተከሰተውን መንቀጥቀጥ ተከትሎ የግንብ አጥሮች መሰንጠቃቸውን እና በፈንታሌ ተራራ ላይም ናዳ በመከሰቱ ከተማዋ በአቧራ ተሸፍና መዋሏን ነዋሪዎችና የወረዳው አስተዳዳሪ ገልጸዋል ...
በኢትዮጵያ በሱስ እና ተያያዥ ችግሮች የሚጠቁ ወጣቶች ቁጥር እጅግ ከፍተኛ ቢኾንም፣ ከሱስ ለማገገም የሚረዱ ተቋማት ግን በስፋት አለመኖራቸውን ባለሞያዎች ይገልጻሉ። ይኹን እንጂ፣ በቅዱስ ጳውሎስ ...
More than two dozen men have been rescued from an abandoned illegal gold mine in Stilfontein, after a group representing them ...
በደቡብ አፍሪካ የማዕድን ማውጫ የነፍስ አድን ሠራተኞ ዛሬ ማክሰኞ 8 ተጨማሪ አስክሬኖችን ከጉድጓዱ አውጥተዋል፡፡መውጣት ያልቻሉ ከ400 የሚበልጡ ቆፋሪዎች አሁንም ጉድጓዱ ውስጥ እንዳሉ ተነግሯል፡፡ ...
በሐዋሳ ምርት ጥራት ምርመራ እና ማረጋገጫ ማዕከል ገጠመን በሚሉት እንግልት እና አገልግሎት አሰጣጥ ችግር ቡናቸውን ለማዕከላዊ ገበያ በወቅቱ ማቅረብ እንዳልቻሉ የቡና አቅራቢዎች ተወካዮችና እና ...
በአሜሪካ ሎስ አንጀለስ ከተማ እና በአካባቢው የተቀሰቀሰውን የሰደድ እሳት መስፋፋት ለመግታትና ለማጥፋት እየተደረገ ካለው መጠነ ሰፊ ርብርብ በአንጻሩ፣ እስከ አሁን ለመቆጣጠር አልተቻለም። እንዲያውም ...
ባለፈው ሰኞ፣ ታኅሣሥ 28 ቀን 2017 ዓ.ም, ከዚኽ ዓለም በሞት የተለዩት አንጋፋው ፖለቲከኛ እንዲሁም የምጣኔ ሀብት እና የፋይናንስ ባለሞያ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ሥርዐተ ቀብር፣ እሑድ፣ ጥር 4 ቀን ...
"በፋብሪካው ይዞታ ውስጥ በሕገ ወጥ መንገድ የግብርና ሥራ ላይ ተሰማርተው በመገኘታቸው ነው፤" ሲሉ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። በጉዳዩ ላይ፣ ከፊንጫ ስኳር ፋብሪካ አስተዳደር ...
የኢትዮጵያ መንግሥት የውጭ ምንዛሬ ፖሊሲ ለውጥ ማድረጉን ተከትሎ፣ የሳተላይት ስርጭት ኪራዩ በእጥፍ በመጨመሩ ለመክፈል መቸገራቸውንና ስርጭታቸውን አቋርጠው ለመውረድ መገደዳቸውን፣ ለአሜሪካ ድምፅ ...